Al-Fatihah

Change Language
Change Surah
Change Recitation

Amharic: Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib

Play All
# Translation Ayah
1 በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡ بِسْمِ اللهِ الرَّحْمنِ الرَّحِيمِ
2 ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤ الْحَمْدُ للّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ
3 እጅግ በጣም ርኅሩህ በጣም አዛኝ الرَّحْمـنِ الرَّحِيمِ
4 የፍርዱ ቀን ባለቤት ለኾነው፡፡ مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ
5 አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡ إِيَّاكَ نَعْبُدُ وإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ
6 ቀጥተኛውን መንገድ ምራን፡፡ اهدِنَــــا الصِّرَاطَ المُستَقِيمَ
7 የእነዚያን በነርሱ ላይ በጎ የዋልክላቸውን በነሱ ላይ ያልተቆጣህባቸውንና ያልተሳሳቱትንም ሰዎች መንገድ (ምራን፤ በሉ)፡፡ صِرَاطَ الَّذِينَ أَنعَمتَ عَلَيهِمْ غَيرِ المَغضُوبِ عَلَيهِمْ وَلاَ الضَّالِّينَ
;